-
September 26, 2026 እንኳን አደረሳችሁ!ዓባይ ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሠላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆን ከልብ...
-
September 16, 2026 ዓባይ ባንክ በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ድጋፍ ለተገነቡ ትምህርት ቤቶች 4 ሺህ መማሪያ ደብተሮች ድጋፍ አደረገዓባይ ባንክ በሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ድጋፍ ለተገነቡ ሁለት ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ ተማሪዎች ድጋፍ የሚውል ባለ 50 ገጽ...
-
September 10, 2026 ዓባይ ባንክ ለዝግባ በጎ አድራጎት ድርጅት የ700,000 ብር ድጋፍ አደረገ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ባሕርዳር ከተማ ለሚገኘው ለዝግባ የሕጻናትና...
-
September 10, 2026 ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ 2,750 ሊትር የምግብ ዘይት ድጋፍ አደረገአዲስ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል...
-
September 9, 2026 በወዳጅ ዘመዶችዎ ልባዊ ፍቅር እና በዓባይ ባንክ ልዩ ስጦታ አዲሱን ዓመት በታላቅ ደስታ ይቀበሉ!ባንካችን ከወዳጅ ዘመዶችዎ ለበዓል ከውጭ አገር በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን በኩል የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና...
-
August 27, 2026 ዓባይ ባንክ በትምህርት ቁሳቁስ ችግር ምክንያት መማር ለሚቸገሩ ተማሪዎች የሚታደል 50,000 የመማሪያ ደብተሮችን ድጋፍ አደረገነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም /ትምህርት ቢሮ/ ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እና የትምህርት ዘርፉን ከማሳደግ አኳያ በኢኮኖሚ...
-
August 3, 2026 Abay Bank Launches Pre-Paid Visa Card for Seamless Global PaymentsAbay Bank, in partnership with Visa Inc., a global leader in digital payments, has officially introduced the Abay...
-
August 3, 2026 ዓባይ ባንክ በየዓመቱ የሚያካሂደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ዛሬ በእንጦጦ ተራራ ተካሄደከኢትዮጵያ የቅርስ ባለአደራ ማኅበር ጋር በአጋርነት በተዘጋጀው የችግኝ ተከላ ላይ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠን ጨምሮ...
-
July 20, 2026 ዓባይ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመትን በስኬት አጠናቀቀባንካችን ሐምሌ 10 እና 11 ቀን 2018 ዓ.ም የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን፣ በልዩ...
-
July 17, 2026 አሁን በመካሄድ ላይየዓባይ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር አባላት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!









