የጥንቃቄ መልዕክት (Fraud Alert) Solomon Aynishet October 30, 2026

የጥንቃቄ መልዕክት (Fraud Alert)

photo 2026 10 10 12 36 44

ውድ ደንበኛችን፣

✔️ በማኅበራዊ ሚዲያዎች፣ በኢሜይል ወይም በጽሑፍ መልዕክት  “ገንዘብ ላኩልኝ” የሚል ጥያቄ ሲደርስዎ፣ መልዕክቱን የላከውን ግለሰብ ማንነት ሳያረጋግጡ በፍፁም ገንዘብ አይላኩ!

✔️ የባንክ ሒሳብ እንቅስቃሴዎን በየጊዜው መከታተል እና ማንኛውም አጠራጣሪ ጉዳይ ሲያጋጥምዎ በፍጥነት ወደ ቅርንጫፍ በመቅረብ ወይም ወደ ባንኩ የጥሪ ማዕከል 8834 በመደወል ማረጋገጥ እና ሪፖርት ያድርጉ!

✔️ ስልክዎ ባንክዎ ነውና፣ በነጣቂዎች እንዳይወሰድ ይጠንቀቁ፤

ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነው የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በቀላሉ ይገበያዩ፡፡ መተግበሪያውን ከ 👉https://www.abaybanksc.com/mobile_app ያውርዱና ስልክዎ ላይ ይጫኑ ወይም በUSSD በ*812# ይደውሉ!

የታላቅነት ርዕይዎን በዓባይ ባንክ ዕውን ያድርጉ!

የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ይወዳጁ!
👉https://www.abaybanksc.com/socialmedia

ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!