ከእርስዎ ውጪ፣ ወደውጪ!
ውድ ደንበኛችን የሚስጥር ቁጥርዎን ደህንነት ያሻሽሉ፣ ከእርስዎ ውጪ ማንም ማወቅ የለበትም!
የሚስጥር ቁጥርዎ እንደ ስልክ ቁጥርዎ ወይም እንደ ልደት ቀንዎ #አጭበርባሪዎች በቀላሉ ሊገምቱት የሚችሉት ከሆነ አሁንኑ ይቀይሩት! የባንክ ምስጢር ቁጥርዎን ለማንም አያጋሩ፡፡
ስልክዎ ከጠፋ ወይም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ካስተዋሉ ወደ ነጻ የጥሪ ማዕከላችን 8834 ላይ በመደወል ፈጣን ምላሽ ይውሰዱ፡፡
ትልቁ የደህንነት መሳሪያ የእርስዎ ንቃት ነው! – የሳይበር ደኅንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር
ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!