Call for 15th Annual Shareholders’ Ordinary Meeting Solomon Aynishet November 9, 2024

Call for 15th Annual Shareholders’ Ordinary Meeting

የዓባይ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች አስራ አምስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የጥሪ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ማህበሩ ዓይነት – የባንክ ስራ ላይ የተሰማራ የአክሲዮን ማህበር
የአክሲዮን ማህበሩ የተከፈሇ ካፒታል – ብር 6,030,378,000.00
የአክሲዮን ማህበሩ የምዝገባ ቁጥር – MT/AA/20031268/2007
የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መስያ ቤት የሚገኝበት ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ
ክ/ከተማወረዳ 8 የቤት ቁጥር አዲስ
የዓባይ ባንክ አ.ማ የባለአክሲዮኖች አስራ አምስተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሕዳር 14 ቀን 2017
ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዤሪ አዲስ ሆቴል ይካሄዳል፡፡
ስለሆነም የባንኩ ባሇአክስዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ በስብሰባው ላይ እንድትገኙ
የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
የአስራ አምስተኛ መዯበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፦

  1. ድምጽ ቆጣሪዎችን መሰየም፣
  2. ምልዓተ ጉባዔ መሟላቱን ማረጋገጥ፣
  3. የጉባዔውን አጀንዳዎች ማጽዯቅ፣
  4. የአዳዲስ አክሲዮኖች ሽያጭ እና የአክሲዮን ዝውውሮችን ማጽዯቅ፣
  5. የዳይሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ እና ተወያይቶ መወሰን፣
  6. የውጭ ኦዲተሮችን ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ እና ተወያይቶ መወሰን፣
  7. የዘመኑ የተጣራ ትርፍ አዯላዯል እና አከፋፈል ላይ ተወያይቶ መወሰን፣
  8. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አበል እና የአገልግሎት ክፍያ መወሰን፣
  9. የውጭ ኦዲተር ሹመት ማጽዯቅ እና ክፍያ መወሰን፣
  10. የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምልመላ እና ምርጫ መመሪያ ተወያይቶ ማፅዯቅ
  11. የጉባኤውን ቃሇ-ጉባኤ ማፅዯቅ።
    ማሳሰቢያ
    ባለአክስዮኖች የታዯሰ መታወቂያ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በግንባር በመገኘት
    ወይም የባለአክስዮኖች ህጋዊ ተወካዮች አግባብነት ካሇው የመንግስት አካል የተሠጠ
    ውክልና ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የወካይና ተወካይ የታደሰ መታወቂያ
    ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዛችሁ በጉባኤው ላይ መሳተፍ የምትችለ መሆኑን
    እናሳውቃለን፡፡ በጉባኤው ላይ በግንባር መገኘት የማትችለ ባለአክስዮኖች ከስብሰባው
    ዕለት ሶስት ቀን ቀደም ብሎ ባንኩ ድረስ በመቅረብ የተዘጋጀውን የውክልና ቅጽ
    በመሙላት ተወካዮቻችሁን ማሳተፍ የምትችለ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
    በተጨማሪም ጆሞ ኬንያታ መንገድ፣ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንጻ በሚገኘው የባንኩ ዋና
    መሥሪያ ቤት በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0115549735 በመደወል መረጃ ማግኘት
    ይችላል፡፡
    የዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
Write a comment
Your email address will not be published. Required fields are marked *