አስደሳች ዜና ከዓባይ ባንክ!
የዓባይ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ ጋር ያስተሳስሩ!
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት፣ ሁሉም የባንካችን ደንበኞች ሒሳባቸውን ለማንቀሳቀስ እና የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት የብሔራዊ መታወቂያቸውን (ፋይዳ) ከባንክ ሒሳባቸው ጋር ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል::
ስለሆነም ደንበኞቻችን ካሉበት ሆነው ይህንን ማገናኛ (Link) https://faydaabaybank.com.et/ በመጠቀም ወይም በአቅራቢያችሁ ወደሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) ተጠቅመው ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ።
ለተጨማሪ መረጃ ወደ ነጻ የጥሪ ማዕከላችን በ8834 ይደውሉ፡፡
ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!