ዓባይ ባንክ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል Solomon Aynishet January 15, 2026

ዓባይ ባንክ የ2025/26 የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል

IMG 20260115 100912 396 scaled

ዓባይ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል እየገመገመ ይገኛል።

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ፣ የሥራ አመራሩ እና የዲስትሪክት ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፣ አጠቃላይ የግማሽ ዓመቱ የባንክ አገልግሎቶች እና አፈፃፀማቸው ላይ ጠቅላላ ምክክር በመደረግ ላይ ነው። 

ለሁለት ቀናት በሚቆየው ውይይት በቀጣዩ መንፈቅ ዓመት ባንኩ ያስቀመጣቸውን ግቦች በተሟላ ማሳካት በሚችልበት ቁልፍ መንገዶች ላይ ትኩረት ያደርጋል።