ዓባይ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል አካሂዷል፡፡
ስብሰባውን የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በንግግር የከፈቱት ሲሆን፣ በስብሰባው ላይ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት ተገኝተዋል።