ዓባይ ባንክ የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት ተበረከተለት Solomon Aynishet October 10, 2025

ዓባይ ባንክ የታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት ተበረከተለት

photo 2025 10 08 18 37 44

ዓባይ ባንክ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ7ኛ ጊዜ በተዘጋጀው የግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት ሥነሥርዓት ላይ የፕላቲኒየም ደረጃ ታማኝ ግብር ከፋዮች ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

በአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ ባንካችን ከፍተኛ ግብር በታማኝነት በመክፈሉ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

Write a comment
Your email address will not be published.