ዓባይ ባንክ ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ዕውቅና ተሰጠው Solomon Aynishet May 8, 2026

ዓባይ ባንክ ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ዕውቅና ተሰጠው

photo 2026 05 08 13 13 03

ዓባይ ባንክ በኮሜርሻል ኖሚኒስ 60ኛ ዓመት ምሥረታ አከባበር ላይ በዛሬው ዕለት ዕውቅና ተሰጥቶታል።

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አብረውት እየሠሩ ለሚገኙ አጋሮቹ ዕውቅና የሰጠ ሲሆን፣ ዓባይ ባንክ ለጠንካራ አጋርነቱ ዕውቅና እና ዋንጫ ተበርክቶለታል።

ድርጅቱ የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት በአዲስ አበባ በድምቀት አክብሯል።

ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!