ዓባይ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባው አቶ ታደሰ አሰፋን ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል።
አቶ ታደሰ ከሕዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በቦርድ አባልነት እንዲሁም ከሕዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል።
መልካም የሥራ ዘመን!
ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!