ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ  ወርክሾፕ አካሄደ Solomon Aynishet November 4, 2024

ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ  ወርክሾፕ አካሄደ

1

ዓባይ ባንክ ለሠራተኞቹ የስትራቴጂ እና የብራንዲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ  ወርክሾፕ አካሄደ

ዓባይ ባንክ የባንኩን የ5 ዓመት ስትራቴጂ እና በቅርቡ ይፋ ያደረገውን የብራንድ መለያ በተመለከተ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ እና አዳማ ዲስትሪክት ስር ለሚገኙ ሠራተኞቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፕ አካሄደ።

የባንኩ የስትራቴጂ ዋና መኮንን አቶ ወንድይፍራው ታደሰ፣ የሰው ሀብት ዋና መኮንን አቶ በለጠ ቀኔ፣ የሪቴል ባንኪንግ ዋና መኮንን አቶ አሰፋ ተፈራ፣ የሐብት ማሰባሰብ ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ደመቀ እና የፕላን፣ ሞኒተሪንግና ኢቫሉዌሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ መልሰው አሻግሬ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወርክሾፖቹን ሰጥተዋል።

ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!

Write a comment
Your email address will not be published.