የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ ባንኩ በ2026/27 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት መልካም የሥራ አፈፃፀም ማስመዝገቡን ገልጸዋል፡፡
የዓባይ ባንክ የ2026/27 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ዓባይ – የታላቅነት ምንጭ!