ለዓባይ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ! Mulualem Kebede November 17, 2025

ለዓባይ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!

Abay logo primary

ባንካችን ሕዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም. በአካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ የ2017 በጀት ዓመት ትርፍ ለካፒታል ማሳደጊያነት እንዲውል ወስኗል፡፡ በሌላ በኩል የግል ችግር ያለባቸው እና የትርፍ ድርሻ በጥሬ ገንዘብ መውሰድ የሚፈልጉ ባለአክስዮኖች እድል እንዲሰጣቸው እና ይህንኑ ፍላጎታቸውን በሁለት ቀን ጊዜ ውስጥ ለባንኩ እንዲያሳውቁ በተሰጠው ውሳኔ መሠረት እስከ ሕዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ለባንኩ እንድታሳውቁ እየገለጽን፤ ከዚህ ጊዜ በኋላ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ዓባይ ባንክ አ.ማ.

9 Comments
Write a comment
Your email address will not be published.