ለሕዝብ የተሰጠ ማስታወቂያ / Public Announcement Mulualem Kebede July 6, 2026

ለሕዝብ የተሰጠ ማስታወቂያ / Public Announcement

photo 2026 07 01 14 35 54

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. በአደረገው ስብሰባ አቶ ታደሰ አሰፋ ጥሩነህ የቦርድ ሰብሳቢ እና አቶ ደምሴ ተሻገር አበጀ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መመረጣቸውን እንዲሁም ዶ/ር አምላኩ አስረስ ዘውዴ የቦርድ አባልነት ሹመት. በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም መፅደቁን ለሕዝብ ያሳውቃል።

Abay Bank S.C. announces that the Board of Directors elected Ato Taddesse Assefa Tiruneh as Chairperson of the Board of Directors and Ato Demis Teshager Abeje as Vice Chairperson of the Board of Directors on 27 June 2026. The Bank further announces that the National Bank of Ethiopia approved the appointment of Dr. Amlaku Asres Zewude as a Member of the Board of Directors on 29 June 2026.


Source of Greatness